+251111265211 info@amharasc.org

News

የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

የምሁራን መማክርት ጉባዔ 2ተኛ አመታዊ ስብሰባ ከሚያዚያ 16-17/2013 ዓ.ም በደብረብርሃን ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮችና በምሁራን ሚና ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም በዚህ ስብሰባ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የመማክርቱ አባላት እና ሌሎች ምሁራን በዚህ አድራሻ–› https://amharasc.org/conference-registration/ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ፡፡ማሳሰቢያ፡- ተሳታፊዎች ወጫቸውን በራሳቸው የሚሸፍኑ ይሆናል፡፡

March 26, 2021 News

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *