+251111265211 info@amharasc.org

ለጉባዔ አማራ-፫ ምዝገባ

የጉባኤ አማራ-፫ ምዝገባ ተጠናቋል፡፡

ማሳሰቢያ፡

የመማክርቱ አባላት የሆናችሁ አመታዊ የአባልነት ክፍያ በሚከተሉት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡

    ንግድ ባንክ:1000328644936
    አባይ ባንክ:2012111018444019
    አቢሲኒያ  ባንክ: 54343248

በአዲስ አባልነት መመዝገብ የምትፈልጉ በመማክርቱ ድረ-ገፅ https://amharasc.org/membership/ ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን።