+251111265211 info@amharasc.org

News

የአማራ ምሁራን መማክርት የአሜሪካ መንግሥት ያወጣውን መግለጫ አወገዘ፡፡ መማክርቱ መግለጫውን ኢፍትሐዊ እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የሚጥስ ሲል ገልጾታል፡፡

መማክርቱ በመግለጫው አሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አካባቢዎች ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ሲያካሂድ እንደነበር ጠቅሷል፡፡  በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ ብሊንከን ሰሞኑን የተሰጠው መግለጫ ኢፍትሐዊና በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት እና ሉዓላዊነትን ያለመጣስ የተባበሩት መንግሥታት መርህን የሚቃረን ነው ብሏል፡፡

May 20, 2021 News

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *