+251111265211 info@amharasc.org

News

የስብሰባ ቀን መቀየሩን ስለማሳወቅ

ውድ የምሁራን መማክርት አባላት፡፡
የምሁራን መማርት ጉባዔ በወቅታዊ ጉዳይ እና የምሁራን ሚና ዙሪያ ለመወያየት አመታዊ ስብሰባ ጠርቶ እንደነበር ይታወቃል ሆኖም ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት እና በሌሎች ተደራራቢ ፕሮግራሞች ምክንያት የምሁራን መማክርት አመታዊ ጉባዔ ከ16-17/2013 ዓ.ም ወደ ሚያዚያ 30- ግንቦት 1/2013 ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን፡፡

April 16, 2021 News

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *