በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማውገዝ የተዘጋጀ የፕሬስ ኮንፈረንስ
በሀሰት የጨቋኝ፟ ተጨቋኝ ትርክት የተመሰረተው አማራ እና ኢትዮጵያ ጠል የሆነው ሃይል ስልጣን ላይ ከወጣበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ህዝብ ሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ለሆነ ማንነትን መሰረት ላደረገ ፈርጀ ብዙ ጥቃት ተዳርጎ ቆይቷል። ትህነግ እና ኦነግ ሰናፌ ላይ ባረቀቁት የሽግግር መንግስት ቻርተር ላይ ተመስርቶ በጸደቀው ህገ-መንግስት የተዘረጋው አግላይ መንግስታዊ ስርዓት የተነሳ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ተብሎ ከሚታወቀው … Continue reading